የአካባቢ ክብካቤ ዋና የሥራ ሂደት

በቀጥታ ለተገልጋዩ የሚሰጡ አገልግሎቶች
 • የመረጃና የምክር አገልግሎት መስጠት፣
 • የአካባቢ ጥበቃና ደህንነት መመሪያዎች ትግበራ ላይ ድጋፍ ማድረግ፣
 • የማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ  ፍቃድ አሰጣጥ ኢንስፔክሽን፣
 • የማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የህግ ማዕቀፎች  አፈፃፀም፣
 • ከቀረጥ ነጻ የገቡ ማሽነሪዎችና የተለያዩ ዕቃዎች አጠቃቀም ኢንስፔክሽን፣
 • የተለያዩ ድጋፎች በአግባቡ እየተሰጡ መሆናቸውን የሚደረግ ኢንስፔክሽን፣
 • የተሰጡ የተለያዩ ድጋፎች አጠቃቀም  ኢንስፔክሽን፣
 • የኢንስፔክሽንና  አካባቢ  ክብካቤ ጥናቶች ላይ ግንዛቤ ማስጨበጥ፣
 • የጥናቶችን ተግባራዊነት መከታተል፣
 • የምርት ጥራት ፍተሻ ኢንስፔክሽን፣
 • የማምረቻ ቦታዎችና  የማምረቻ  ማሽነሪዎች ኢንስፔክሽን፣