የድጋፍ ማዕቀፎች አፈፃፀም ዋና የሥራ ሂደት
-
የመረጃ አገልግሎት መስጠት፣
-
የዘርፍ ማህበራት ፣የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አደረጃጀት እና ህጋዊ ሰውቅና መስጠት፣
-
የኢንዱስትሪ ኤክስቴሽን ድጋፍ አገልግሎት፣
-
አዋጭ ቢዝነስ ፕላን አዘገጃጀት ድጋፍ፣
-
ብድር ማመቻቸትና ማስመልስ ድጋፍ፣
-
የሂሳብ መዝገብ ዝርጋታ ድጋፍ ማድረግ፣
-
የተስማሚ ቴክኖሎጂ ሽግግር፣
-
ማሽነሪ አቅርቦት ማቻቸት፣
-
የጥሬ ዕቃ አቅርቦት ማመቻቸት፣
-
የምርት ጥራት ፍተሻ እንዲደረግላቸው ማመቻቸት፣
-
የሀገር ውስጥና የዉጭ ሀገር ገበያ ማመቻቸት፣
-
የኦዲት አገልግሎት መስጠት፣
-
ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ተቋማት የእድገት ደረጃ ሽግግር ዕዉቅና መስጠት፡፡