የንግድ ምዝገባ፣ፈቃድና መረጃ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
በንግድ ምዝገባ፣ ፈቃድና መረጃ አገልግሎት ሥራዎች
-
የንግድ ስም ምዝገባ
-
የንግድ ምዝገባ ማድረግና ፈቃድ መስጠት
-
ንግድ ምዝገባና ፈቃድ ዕድሳት ማድረግ
-
የንግድ ተቋም ዋስትና መያዣ ምዝገባ
-
የንግድ ማህበራት የመመስረቻ ጽሁፍና መተዳደርያ ደንብ እና ቃለ ጉባዔ ማፅደቅ
-
ከንግድ ምዝገባና ፈቃድ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎችን መቀበልና ምላሽ መስጠት
-
በንግድ ምዝገባና ፈቃድ የአቅም ግንባታና ኮሚኒኬሽንና ስራዎች ማከናወን
-
በንግድ ምዝግባና ፈቃድ አገልግሎት ጥናት ማካሄድ
የንግድ መረጃ አገልግሎት
-
የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ዳታ ቤዝ በማዘጋጀት መረጃ ማስገባትና ማደራጀት መተንትንና ማሰራጨት
-
የንግድ ስም ፣ምዝገባና ፈቃድ መረጃዎችንና የአገልግሎት አሰጣጥ ቅድመ ሁኔታዎችን በመረጃ መረብ መሰደርና ለተጠቃሚው ማቅረብ
-
የቅድመ ምዝገባና ፈቃድ የምክር አገልግሎት