የንግድ ምዝገባ፣ፈቃድና መረጃ አገልግሎት ዋና የሥራ ሂደት

                በንግድ ምዝገባ፣ ፈቃድና መረጃ አገልግሎት ሥራዎች
 • የንግድ ስም ምዝገባ
 • የንግድ ምዝገባ ማድረግና ፈቃድ መስጠት
 • ንግድ ምዝገባና ፈቃድ  ዕድሳት ማድረግ
 • የንግድ ተቋም ዋስትና መያዣ ምዝገባ
 • የንግድ ማህበራት የመመስረቻ ጽሁፍና መተዳደርያ ደንብ እና ቃለ ጉባዔ  ማፅደቅ
 • ከንግድ ምዝገባና ፈቃድ ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎችን መቀበልና ምላሽ መስጠት
 • በንግድ ምዝገባና ፈቃድ   የአቅም ግንባታና ኮሚኒኬሽንና ስራዎች  ማከናወን
 • በንግድ ምዝግባና ፈቃድ አገልግሎት ጥናት ማካሄድ
                       የንግድ መረጃ አገልግሎት
 • የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ዳታ ቤዝ በማዘጋጀት መረጃ ማስገባትና ማደራጀት መተንትንና ማሰራጨት
 • የንግድ ስም ፣ምዝገባና ፈቃድ መረጃዎችንና የአገልግሎት አሰጣጥ ቅድመ ሁኔታዎችን በመረጃ መረብ መሰደርና ለተጠቃሚው ማቅረብ 
 • የቅድመ ምዝገባና ፈቃድ የምክር አገልግሎት 
Error | የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ

Error message

 • Warning: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at C:\xampp\htdocs\snnprstrad\includes\common.inc:2820) in drupal_send_headers() (line 1501 of C:\xampp\htdocs\snnprstrad\includes\bootstrap.inc).
 • Error: Class 'FeedsHTTPCache' not found in feeds_cron() (line 83 of C:\xampp\htdocs\snnprstrad\sites\all\modules\feeds\feeds.module).

Error

The website encountered an unexpected error. Please try again later.