የንግድ ኢንስፔክሽንና ሪጉሌሽን ዋና የሥራ ሂደት

  የንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ሥራዎች 
 •  የንግድ ስም አገልግሎት አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
 •  የንግድ ምዝገባና ዕድሳት አገልግሎት አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
 •  የፈቃድና ዕድሳት አገልግሎት አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
 •  የንግድ ተቋም ዋስትና መያዣ ምዝገባ ስራዎች አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
 •  የንግድ ማህበራት የመመስረቻ ጽሁፍና መተዲደርያ ደንብ እና ቃለ ጉባዔ የማፅደቅ ስራዎች አፈጻጸም ኢንሰፔክሽን
 •  ከንግድ ምዝገባና ፈቃድጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎችን የመቀበልና ምላሽ የመስጠት ሥራዎች አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
 •  የንግድ ስም ፣ምዝገባና ፈቃድ መረጃዎችና የአገልግሎት አሰጣጥ አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
ውጫዊ የኢንስፔክሽን አሠራር
 •  የንግድ ምዝገባ ሳያደርጉና ፈቃድ ሳያወጡ የንግድ ስራ ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች፣ማህበራትና ተቋማት ላይ የሚደረግ ኢንስፔክሽን
 •  የተሰጠ የንግድ ምዝገባ፣ፈቃድና እድሣት በአግባቡ ሥራ ላይ ስለመዋለ የሚደረግ ኢንስፔክሸን
 •  በፈቃድ መስጫ መደብ በተሰጠው የንግድ ሥራ ፈቃድ መሠረት በማይነግደት ላይ የሚደረግ ኢንስፔክሽን
 •  የንግድ ፈቃድ በግልጽ በሚታይ ቦታ ስለመለጠፉና የሚደረግ ኢንስፔክሽን
 •  ምዝገባ ሲደረግና ፈቃድ ሲሰጥ በነጋዳው /በማህበሩ የተሰጡ መረጃዎች ትክክለኛነት በመስክ የማረጋገጥ ኢንስፔክሽን
 •  የስነልክ መሳሪያዎች ተመርምረው ማራጋገጫ የተሠጠ ስለመሆኑ የሚደረግ ኢንስፔክሽን
 •  የንግድ ኢንስፔክሽን ጥናታዊ ስራዎች
 •  የስልጠናና የኮሚኒኬሽን ስራዎች
ሬጉላቶሪ ስራዎች
 • የህግ ማእቀፎች ማዘጋጀት ማስተባበርና አፈፃፀማቸውን መከታተል
 • የቴክኒክ ደንቦች ማስተባበር/የፈቃድ መስጫ መደቦች መስፈርቶችን የሚያወጡና የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጡ አካላትን ማስተባበር 
 • የምርትና የአገልግሎት ጥራትና ደረጃ ፍተሻ ማድረግና ህጋዊ ማስተካከያና እርምጃና መውሰድ
 • የልኬት መሳሪያዎች ካልብሬሽንና ፍተሻ ማድረግ፤ ተገቢውን ማስተካከያ ማድረግና እርምጃ መውሰድ
 • የምርቶችና አገልግሎቶች አቅርቦት ችግሮች የመለየትና ማስተካከያ እርምጃ የመውሰድ ስራዎች
 • የነዲጅ ማደያዎች የምርት ጥራት፣ ስርጭትና አግልግሎት ህጋዊነት ማረጋገጥ
 • የንግድ ስራዎችና አገልግሎቶች ከአካባቢ ብክለት የማያስከትል መሆኑን መከታተልና ተገቢውን ማስተካከያ እርምጃ መውሰድ
 • የንግድ ሬጉላቶሪ ጥናታዊ ስራዎች
 • የስልጠናና የኮሚኒኬሽን ስራዎች 
Error | የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ

Error message

 • Warning: Cannot modify header information - headers already sent by (output started at C:\xampp\htdocs\snnprstrad\includes\common.inc:2820) in drupal_send_headers() (line 1501 of C:\xampp\htdocs\snnprstrad\includes\bootstrap.inc).
 • Error: Class 'FeedsHTTPCache' not found in feeds_cron() (line 83 of C:\xampp\htdocs\snnprstrad\sites\all\modules\feeds\feeds.module).

Error

The website encountered an unexpected error. Please try again later.